Thursday, January 26, 2017

Fresh Engineer's joke in amharic and english



የሥራ ቅጥር ቃለ መጠይቅ ላይ ነው አሉ። ፈተኙ የመ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ እና ቃለ መጠይቅ አድርጊ ኮሚቴ አንድ ገና ከቴክኖሎጂ ፋክሊቲ ተመርቶ የመጣ ፍሬሽ ኢንጂነርን እያነጋገረ ነው። የጽሑፍ ፈተና፣ ሌሎች ሌሎች መስፈርቶችን ሁሉ አሟልቷል። ቀጣሪው ኮሚቴ ሊቀጥሩት ፈልገዋል ስለዚህ ወደ “ገደለው” (ዋናው ቁምነገር) ገቡ።

“እሺ እንደ ጀማሪነትህ ስንት ብንከፍልህ ጥሩ ይመስልሃል?”

“ሌሎች፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች እንደ ተጠበቁ ሆነው ከ 40 ሺ እስከ 50 ሺ በወር አይከፋም እላለሁ። ቅር የሚላችሁ ነገር አለ?”

ቃለ መጠይቅ አድራጊው ኮሚቴ አባላት እርስ በርስ ተያዩ እና “መልካም እንግዲህ በደምዎዙ ተስማምተናል። ጥቅማ ጥቅም ላልከው መ/ቤታችን ሊሰጥህ የሚችለው ጥቅማ ጥቅም በዓመት ሦስት ወር ከሙሉ ደምዎዝህ ጋር ዕረፍት፣ ሙሉ የሕክምና ወጪ፣ ተጨማሪ መሉ የጥርስ እና የዓይን ሕክምና ወጪህን መሸፈን፣ በዓመት አንድ ጊዜ ወደ ፈልግከው አገር ከቤተሰብህ ጋር ሄደህ ለ12 ቀናት የምትዝናናበትን ሙሉ ወጪ መሸፈን፣ በየሁለት ዓመቱ የሚቀየር ዘመናዊ መኪና ከናሽናል ሞተርስ ባንተ ምርጫ ተገዝቶ እንዲሰጥህ ማድረግ እንዲሁም ጡረታ ስትወጣ የደምዎዝህን ግማሽ መክፍል ነው እንደ ጥቅማ ጥቅም ልንሰጥህ የምንችለው። ቅር የሚልህ ነገር አለ?”

ኢንጂነሩ ወደ ኋላው ወንበሩ ላይ ለጠጥ አለና “ምን እየቀለዳችሁ ነው እንዴ . . .?”

የመ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅም “አዎ። ግን ቀልዱን የጀመርከው እኮ አንተው ራስህ ነህ!”


The original English version of the above joke 




Reaching the end of a job interview, the Human Resources Officer asks a young engineer fresh out of the Massachusetts Institute of Technology, "And what starting salary are you looking for?" The engineer replies, "In the region of $125,000 a year, depending on the benefits package." The interviewer inquires, "Well, what would you say to a package of five weeks vacation, 14 paid holidays, full medical and dental, company matching retirement fund to 50% of salary, and a company car leased every two years, say, a red Corvette?" The engineer sits up straight and says, "Wow! Are you kidding?" The interviewer replies, "Yeah, but you started it."

http://197.156.69.172/herald/index.php/environment/item/4191-the-untold-stories-of-poet-arthur-rimbaud

Wednesday, January 25, 2017

His Excellency Robert Mugabe, Father of Africa, new advice for young ladies in Amharic and English



ለሁሉም ወጣት ሴት እመቤቶች የማንቂያ ጥሪ!!!😆😆
*አዲስ የዓለም ሕዝብ ስታትስቲክስ*
በዚህች መሬት የተባለች ፕላኔት ላይ በአሁኑ ጊዜ 7.8 ቢሊዮን ሰዎች ይኖራሉ።
ከዚህ መሀል *5.6 ቢሊዮን ሴቶች ናቸው*
*2.2 ቢልዮኑ ደግሞ ወንዶች ናቸው*
ስለዚህ ውቢቷ ልጃችን ለፍቅር የሚጠይቅሽን ወንድ *እምቢ* ከማለትሽ በፊት ሁለት ጊዜ በደንብ አስቢበት! https://www.facebook.com/images/emoji.php/v7/f7f/1/16/1f60a.png😊

ከነዚያ 2,2 ቢሊዮን ወንዶቹ መካከል
1
ቢሊዮኑ አስቀድመው ትዳር መሥርተዋል
200 000
የሚሆኑት ደግሞ ወህኒ ቤት ወይም የአእምሮ ሕሙማን ሆስፒታል ውስጥ ናቸው
1
ቢሊዮን ወንዶች ይቀሩናል 😀😐😐
😙😙😙😙
500
ሚሊዮኑ ሥራ ፈት ቦዘኔ ናቸው
ከተቀሩት 5% በመቶ ያክሉ ቡሽቲ ናቸው😠😋😋😋😋😋
3%
በመቶዎቹ የካቶሊክ ቄሶች እና በገዳም የሚኖሩ ባሕታዊያን ናቸው😋😋
10%
የሚሆኑት በእናት ወይም በአባት ወገን የቅርብ ዘመዶች ናቸው
ከዚህ ሁሉ የተረፉት ደግሞ ዕድሚያቸው አሊያም  66 ዓመት በላይ ወይም 10 ዓመት በታች ናቸው...
ውድ ቆንጃጂቶቻችን አስቡበት በወንድ አታላግጡ እንላለን..!
ምንጭ #aka_BP's.com As #Spokane...!!!!
ትርጉም ብሩክ በየነ http://brookbeyene.blogspot.com/
WAKE UP CALL TO ALL OUR YOUNG LADIES;😀😀
*New world population statistics*
Population 7.8 billion people on planet earth.
Women *5.6 billion*
Men *2.2 billion*
So baby gal think twice before saying *NO* to a man.! 
😀😀😀

Of the 2,2bn
1bn are married already
200 000 are in prison and mental institutions
Leaving 1bn 😮😮

500 million are jobless
5% are gay
😨😨😨😨
3% are Catholic priests
10% are relatives
The remainder are above 66years & below 10 years...
GOOD LUCK DIVA's..!
#aka_BP's.com As #Spokane...!!!!