Tuesday, November 8, 2016

Fire and Ice (with Amharic Translation)



Fire and Ice

Some say the world will end in fire, 
Some say in ice. 
From what I’ve tasted of desire 
I hold with those who favor fire. 
But if it had to perish twice, 
I think I know enough of hate 
To say that for destruction ice 
Is also great 
And would suffice.

እሳት እና በረዶ
በሮበርት ፍሮስት


አንዳንዶቹ አርማጌዲዮን በእሳት ነው ይላሉ
ሌሎች የዓለም መጥፊያ በበረዶ ነው ይላሉ።
እኔ ግን ከጥልቅ ፍላጎት እንዳጣጣምኩት
በእሳት የሚሉትን ነው የደገፍኩት።
ሆኖም መጥፋት ካለባት ሁለቴ፣
ከማውቀው ጥላቻ የነዳው ስሜቴ
ለጥፋት ከሆነ ለውድማነት
ያዋጣል በረዶን መምረጥ
ጥፋቱም ይሆናል የሚጣፍጥ።


ትርጉም ብሩክ በየነ
በወርሐ ጁሊየስ ቄሳር 2016 ተተረጎመ

No comments:

Post a Comment