Friday, June 1, 2018

ሹሩባ

ሹሩባ
አምስት ነው አሉ ባሕላዊ ሹሩባ
ቀጭን ሹሩባ፤ ነጠላ ሹሩባ፤
ድርብ ሹሩባ፤ ስብጥር ሹሩባ
እና በመጨረሻ ዓሣ ሹሩባ
ግን አለ ስድስተኛ ሹሩባ
ጥቂት ሰው ያውቀዋል እዛ የገባ
እየታሰረ የሚፈታ የሰው ሹሩባ
በተክልዬው የግንቦቱ 2018
ብሩክ በ

No comments:

Post a Comment